Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ : በኢኮኖሚክስ፣ እስታትስቲክስ ወይም ተቀራራቢ የትምህርት መስክ ከታወቀ ተቋም በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ: የኢንዱስትሪ ዕቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም ግምገማ ስራዎች ላይ 5 ዓመት የሰራ
የሥራ ቦታ: ዲ ኤች ገዳ ኮርፖሬት ቢሮ አ/አ እና ዘሚሊ ቀለም ፋብሪካ /ገላን/
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡-
- ኢ-ሜል dhgeda.tradehr@yahoo.com
- በፖ.ሳ.ቁ 534፣ አ.አ. ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ዲ ኤች ገዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር