Job Expired

company-logo

Heavy Truck Driver

DH Geda Trade and Industry PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

Dry 2 Drivers License

Addis Ababa

5 years

Position

2021-08-18

to

2021-08-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ : 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በድሮው 5ኛ ደረጃ ወይም በአዲሱ ደረቅ 2 የታደሰ መንጃ ፍቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ: በማምረቻ ድርጅት፣ በከባድ መኪና በሹፌርነት በታወቀ የንግድ ድርጅት ውስጥ 5 ዓመት የሰራ

የሥራ ቦታ: ትራንስፖርት ክፍል /ገርጂ/

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡- ኢ-ሜል dhgeda.tradehr@yahoo.com በፖ.ሳ.ቁ 534፣ አ.አ. ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ዲ ኤች ገዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር