Job Expired

company-logo

Senior Change and Good Governance Officer

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Social Science

Public Administration

Addis Ababa

2 years - 4 years

Position

2021-08-18

to

2021-08-26

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 8700

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በህዝብ አስተዳደር፣በማኔጅመንት፣በኢኮኒሚክስ፣ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በመሳሰሉት ቢኤ/ኤም ኤ ዲግሪ
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 4 ዓመት ቢ.ኤ / 2 ዓመት ኤም ኤ ዲግሪ
  • ደረጃ: 11

ደመወዝ: 8700.00

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡20 ሰዓት ብቻ፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤
  • በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡
  • የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049 

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት