Job Expired

company-logo

Junior Human Resource Officer

National Blood Bank Service

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Addis Ababa

1 Position

2021-08-20

to

2021-09-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

መ/ቤታችን ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን በማወዳደር በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል፡፡

ደረጃ

  • IX

ብዛት

  • 1

ዝቅተኛተፈላጊችሎታ

  • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት በሰው ሀብት ሥራ አመራር የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ልዩ ሙያ ችሎታ

  • በሰው ሀብት ስራ አመራር፣ በአስተዲደር እና ተያያዥነት ባለው የስራ ዘርፍ የሰራ/ች

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

  • ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፣
  • ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ፣
  • የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ምዝገባው ይካሄዳል።
  • የምዝገባ ቦታ ጤና ሚ/ር ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁ 318.

ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሪክተር

Related Jobs

4 days left

Trade Reem International Trading PLC

HR Administration

Human Resource Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


BA Degree Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Determine HR plan for the departments and prepare the companies - Prepare and execute Organizational recruitment and selection process. - Develop and execute performance appraisals schedule

Addis Ababa