Job Expired
Edomias International PLC
Transportation & Logistics
6th Grade Drivers License
Adama,Dire Dawa,Addis Ababa
5 years
25 Positions
2021-08-23
to
2021-08-25
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ ፡ በማንኛውም የኢትዮጵያ ክልሎች ለመስራ ት ፈቃደኛ የሆነ
ወርሃዊ ጥቅማጥቅም፡ ደሞዝ = 181.10 ዶላር ፣ የትራንስፖርት አበል = 8.35 ዶላር፣ የበረሃ አበል = 54.33 ዶላር
የማመልከቻ ጊዜ ፡ ከነሐሴ 17 እስከ 19 ቀን 2013 ዓ.ም
መስፈርቱን የምያሟሉ አመልካቾች ከስር በሚገኙ ቢሮዎቻችን የስራ ማመልከቻ፣ የመንጃ ፈቃድና የፓስፖርት ኮፒ፣ የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ በማስገባት ማመልከት ይችላሉ፡፡
አዲስ አበባ፡ ሜክሲኮ ኬ ኬር ህንፃ (የበፊቱ) 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 60
ድሬዳዋ፡ ፋይናንስ ቢሮ ፊት ለፊት ሲቲ ኮሌጅ ያለበት ህንጻ ቢሮ ቁጥር 403
አዳማ ፡ ፖስታ ቤት ለፊት ለፊት ጠማማ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203