Job Expired

company-logo

Office Security

Berhana Selam Printing Enterprise (BSPE)

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

Addis Ababa

1 years - 5 years

3 Positions

2021-08-24

to

2021-09-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: 12ኛ/10ኛ/9ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና እንደቅደምተከተሉ1/3/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት እንዲሁም የመሳሪያ አጠቃቀም ሥልጠና የወሰደ
  • ደረጃ: 3
  • ብዛት: 3
  • ፆታ: ወንድ
  • ለሁሉም የስራ መደቦች ድርጅቱ የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
  • ለሁሉም የስራ መደቦች የ24 ሠዓት የመድህን ሽፋን ይሰጣል፡፡
  • ከ90-100% የህክምና ሽፋን ይሰጣል፡፡

How to Apply

  • መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ምዝገባው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት
  • ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጊዜና ቦታ በስልክ ይገለጻል፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡