Job Expired

company-logo

Time Scheduler

Berhana Selam Printing Enterprise (BSPE)

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Clerical Support

Addis Ababa

4 years - 6 years

Position

2021-08-24

to

2021-09-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በማንኛውም የትምህርት መስክ ደረጃ 3፣ደረጃ 2 ያጠናቀቀ/ች እና እንደቅደምተከተሉ 4/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት እንዲሁም የኮምፒዩተር ስልጠና የወሰደ/ች
  • ደረጃ: 6
  • ለሁሉም የስራ መደቦች ድርጅቱ የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
  • ለሁሉም የስራ መደቦች የ24 ሠዓት የመድህን ሽፋን ይሰጣል፡፡
  • ከ90-100% የህክምና ሽፋን ይሰጣል፡፡

How to Apply

  • መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ምዝገባው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት
  • ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጊዜና ቦታ በስልክ ይገለጻል፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡