Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: በምግብ ሳይንስ ወይም በምግብ ዝግጅት ቴክኖሎጂ ወይም በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ድግሪ እና በሙያው 07(ሰባት) አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
የስራ ቦታ: ውሽውሽ ሻይ ልማት (ቦንጋ አካባቢ)
How to Apply
- የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)
- አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ወይም በኢሜይል አድራሻ eacpex@gmail.com ጉዳዩን (Subject) Job Application በማድረግ የተጠቀሱትን መረጃዎች አያይዛችሁ መላክ ትችላላችሁ፤
- የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል፤
- ለሠራተኞች የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት በተጨማሪም የመኖሪያ ቤት ይሰጣል፡፡
- የምዝገባ ቦታ ፡- በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ;ማህበር ግቢ ውስጥ፡፡