Job Expired

company-logo

Production Clerk

National Alcohol and Liquor Factory

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

Sebeta

2 years

Position

2021-09-06

to

2021-09-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት አይነትና ደረጃ: ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአካውንቲንግ /በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ/ በፕሮዳክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በሌላ አግባብ ባለው ሙያ (10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬት ያለው/ላት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:2 ዓመት

የሥራ ቦታ: ሰበታ

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››

አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ስልክ ቁጥር 0118-68-21-92/ 0115516999 EX 242