Job Expired

company-logo

HR & Property Administration Manager

Ethio Agri - CEFT

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Kosober

4 years - 10 years

Position

2021-09-06

to

2021-09-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:በሰው ሀብት ሥራ አመራር ወይም በፐብሊክ አድሚንስትሬሽን የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ እና 4/10 (አራት/አስር) ዓመት ተመሳሳይ የሥራ ልምድ፡፡

የስራ ቦታ: አየሁ ቡና ልማት (ኮሶ በር አካባቢ)

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ፤-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት(ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣
  • አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፤የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናል የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ወይም eacpex@gmail.com (Subject) Job Application በማድረግ የተጠቀሱትን መረጃዎች አያይዛችሁ መላክ ትችላላችሁ፣
  • የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በ|ላ የተገኘ ሊሆን ይገባዋል፣
  • ቅጥሩ ከተፈፀመ በíላ በ15 ቀናት ውስጥ ከእዳ ነፃ ስለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴት የሚገባ/የምትገባ
  • ልማቶቹ ለሰራተኞች የህክምና የመድን ዋስትና አገልግሎት እና መኖሪያ ቤት ይሰጣል
  • የምዝገባው ቦታ በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህ ግቢ ውስጥ፡፡

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር