Job Expired
Anbessa Shoe
Finance
Business and Administration
Addis Ababa
6 years
Position
2021-09-06
to
2021-09-10
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ችሎታ: በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት በኃላፊነት የሰራ በቂ የሆነ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው እና ተያያዥነት ባለው ዘርፍ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
የስራ ቦታ፡-ዋና መ/ቤት አቃቂ
ድርጅቱ፡- የሰርቢስ አገልግሎት አለው
ለሥራ መደቦቹ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡-ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን ወይም አቃቂ ቆርቆሮ አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ ለበለጠ መረጃ፡-ስ.ቁ.0118333659/0114715454
Related Jobs
9 days left
Habesha Breweries S.C. HQ
Archivist
Archivist
Full Time
1 yrs
1 Position
Diploma in Business or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Sort or classify information according to guidelines such as content, purpose, user criteria, or chronological, alphabetical, or numerical order. - Perform periodic inspections of materials or files in order to ensure correct placement and proper condition. - Modify and improve filing systems or implement new filing systems. - Design forms related to filing systems