Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
- የሥራ ልምድ: በወታደርነት ወይም ፖሊስ ሙያ ስልጠና የወሰደች ሆና ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያላት
- እድሜ : ከ25 – 35 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊከ?ት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታÃ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ዲፒዩቲ ቺፍ – ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ የፖ. ሳ.ቁ 12638 አዲስ አበባ