Job Expired

company-logo

Store Keeper

Sunshine Construction PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Warehouse Skilled Worker

Addis Ababa

1 years

Position

2021-09-14

to

2021-09-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ: በስራ መደቡ ላይ አንድ አመት የሰራ/ች
  • እድሜ : ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች

የስራ ቦታ: የሰንሻይን እህት ኩባንያ በሆነው ኤን ኤፍ የፕላስቲክ ማምረቻ /ዱከም/

How to Apply

  • ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡
  • ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት የማይቻል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡
  • ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ¹.የተ.የግል ማህበር ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት