የስራው መደብ ዝርዝር
በሀገር መከላከያ ሚር የምስ/ዕዝ ጠ/መምሪያ ደረጃ 3 ሆስፒታል ከዚህ ቀጥሎ ለተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ደረጃ: XI
ብዛት: 01
ተፈላጊ ችሎታ: በሙያው ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
ሁኔታ: በቋሚነት
Job Description
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
ማሳሰቢያ፡
- የምዝገባ ቦታ፡- ደረጃ 3 ሆስፒታል የሰው ሀብትና አስተዳደር ቡድን
- የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30-10:00 ዓት ድረስ
- የፈተና ቀን ሰዓትና ቦታ ከምዘገባ በኋላ በማስታወቂያ ይገለፃል።
- የት/ት ማስረጃ ዋናው እና ከ2 ፎቶ ኮፒ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 34 18 78 57 ወይም 09 01 36 80 03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስ/ዕዝ /መምሪያ ደረጃ 3 ሆስፒታል