Job Expired
BMET Energy Telecom Industry and Trade PLC
Engineering
Production Engineering
Sebeta
2 years
Position
2021-09-23
to
2021-10-06
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ፡- ሰበታ ዋናው መ/ቤት፣
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉና ከድርጅታችን ጋር ለመሥራት ፈቃደኛ የሆናችሁ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማሥረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ቅዳሜን ጨምሮ እስከ መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሰበታ ዲማ ቀበሌ በሚገኘው የፋብሪካችን ዋና መሥሪያ ቤት በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተፈላጊውን ብቃትና ችሎታ ለሚያሟሉ በሰበታ ከተማና ዙሪያው ለሚኖሩ አመልካቾች ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥሮች 0113662034/ 0113662007/ 0113662032 መጠቀም ይችላሉ፡፡
Related Jobs
4 days left
Ikhlas Finishing Products Industry Trade plc
Factory Manager
Factory Manager
Full Time
10 yrs
1 Position
Master's Degree in a related field of study with relevant work experience