Job Expired

company-logo

Planning, Monitoring and Evaluation Specialist

Ethiopian Health Insurance Agency

job-description-icon

Social Science

Development Economics

Shashemane

6 years

1 Position

2021-09-22

to

2021-10-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ በቅጥር ማስያዝ ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተገለፀውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

ተፈላጊ ችሌታ

  • ዴቨሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ፤ ፐብሊክ ማኔጀመንት፤ ፕሮጄክት ማኔጅመንት፤ የትምህርት ዕቅድና ፦ አራር፣
  • አካውንቲንግ፤ አካውንቲንግና ፋይናንስ፤ ሪሶርስ ኢኮኖሚክስና ማኔጅመንት፤ኢኮኖሚክስ፤ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ስታስቲክስ፤ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፤ ፐብሊክ ፋይናንስ፤ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና አናሊሲስ፣ ቴቪት ሊደርሺፕ እና ማኔጅመንት፤ አግሪካልቸራል ኢኮኖሚከስ፤ ሰነ ህዝብ፡ ማህበራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት ዕቅድ፤ ሥራ አመራር፤ ፕሮጀከት ፕላኒንግ እና ዴቨሎፕመንት፤ የሕዝብ አስተዳደር፤ ፊጂናል ፕላኒንግ፤ ሩራል ዴቨሎፐመንት፤ ገቨርናንስና ዴቨሎፐመንት ስተዲስ፤ ኧርባን ፕላኒንግ፤ ኮኦፐሬቲቭ ኤንድ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ጂኦግራፊ፣ ሕብረተሰብ ሳይንስ፤ ፐብሊስ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

የስራ ደረጃ : XII

የስራ ልምድ : 6 ዓመት አግባብ የሆነ ልምድ

ብዛት : አንድ

ክፍት የስራ መደቡ የሚገኝበት ቦታ : ሻሽመኔ

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡-

  • መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትመህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናል ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ0 ተከታታይ የሥራ
  • ቀናት ሆኖ ለዋናው መ/ቤት የወጡት ክፍት የሥራ መደቦች ምዝገባው በዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 እንደዚሁም በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የወጡት የሥራ መደቦች በየቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሰው ሀብት አስተዳደርናልማት ከፍል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 
  • ፆታ አይለይም
  • ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ
  • የምዝገባ ሰዓት በመደበኛ የመንግሥት የሥራ ሰዓት
  • የፈተና ጊዜና ቦታ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በውስጥ ሰሌዳ ይገል..
  •  በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ለሚድል ሌቭል ቲቪቲ ፕሮግራም ማለትም፡- 10 : 10:2103ዓመትዓብs.
  • ሥልጠና ያጠናቀቀ/ች/ የብቃት ማስረጃ COC ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  • የዋናው መ/ቤት አድራሻ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ቡና ኢንተርናሸናል ባንስ አጠገብ ያለው ዳማ ሀውስ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806
  •  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115576736 መጠቀም ይቻላል፡፡

 ኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጅንሲ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት