Job Expired
Assosa university
Natural Science
Sports Science
Assosa
0 years
5 Positions
2021-09-22
to
2021-09-30
Full Time
Share
Job Description
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለፀ ከፍት የሥራ መደቦች ላይ መምህራንን ስወዳደር ስለመቅጠር ይፈልጋል።
Engineering College Department Construction Technology and Management
Specialization
Quantity
Background
Work Place
CGPA for M.SC MA MBA/should be 3.50 and above With BSc BA background 3.00 and above for Male
CGPA for M.SC MA MBA/should be 3..35 and above With BSc BA background 2.75 and above for female
CGPA for M.SC MA MBA/should be 3.35 and above With BSc BA background 2.5 and above for disabled applicant and emerging region
CGPA /should be 3.35 and above for Male
CGPA should be 3.00 and above for female
CGPA should be 2.75 and above for disabled applicants
CGPA should be 2.75 and above for emerging region applicants
All candidates should be from recognized in university in my program
Applicants his/her thesis has to be B+/ Very Good or equivalent
የመመዝገቢያ ቀናት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ or በፖስታ ሣ.ቁጥር 18 or የኢሜሌ አድራሻችን alemgashaw12@gmeail.com ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0578875015
የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ እንዲሁም ሁኔታ መግለጫ (CV) ከማመልከቻ ጋር ይዘው በአካል መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለመመዝገብ የትምህርት ማስረጃቸውን በፖስታ እና በኢሜል የሚልኩ አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የት/ት ዓይነትና (Specialization) እና ተራ ቁጥር በማስረጃቸው ላይ መፃፍ ይገባቸዋል። : የፈተና ቀን በውስጥ ማስታውቂያ የሚገለፅ ይሆናል። :
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።