Job Expired

company-logo

Bus Driver

National Alcohol and Liquor Factory

job-description-icon

Transportation & Logistics

Public 2 Drivers License

Addis Ababa

6 years - 8 years

Position

2021-09-24

to

2021-09-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  •   የትምህርት አይነትና ደረጃ: ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በአውቶ መካኒክስ 10+1 ወይም ደረጃ II ሠርተፊኬት፣ በመንገደኞች ማመላለሻ አሽከርካሪነት ህ-2 የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ወይም 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ በመንገደኞች ማመላለሻ አሽከርካሪነት ህ-2 የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለዉ/ላት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 6/8 ዓመት
  • የመኖሪያ ስፍራ በመገናኛ መስመር እስከ የካአባዶ የሆነ

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ
  • ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››

አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ስልክ ቁጥር 0118682192 / 0115516999/ Extension 242