Job Expired
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Business
Materials Management
Addis Ababa
0 years - 4 years
Position
2021-10-12
to
2021-10-19
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ማሳሰቢያ ፡- ክፍት የሥራ መደቦቹ የሚጠይቁት የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች /ሥራ ፈላጊዎች/ ብቻ የመይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሳሪስ ፋፋ ምግብ ፋብሪካ ኮምፖሌክስ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 004 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
ስልክ ቁጥር 0114-427239 መልክት ሣጥን ቁጥር ፡ 6898