Job Expired

company-logo

Purchasing, Transit and Documentation Officer

National Alcohol and Liquor Factory

job-description-icon

Transportation & Logistics

Logistics Management

Addis Ababa

3 years

Position

2021-10-12

to

2021-10-19

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት አይነትና ደረጃ: ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በግዥ ማኔጅመንት/በኢንሹራንስ/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 3 ዓመት
  • በሌቭል ደረጃ ለተመረቃችሁ አመልካቾች COC ማያያዝ ይጠበቅባችኃል፡

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ
  • ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››

  • አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት

ስልክ ቁጥር 0118682192 / 0115535619