Job Expired

company-logo

Assistant Machine Operator

Gesh Abay Import and Export PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

Addis Ababa

3 years

Position

2021-10-27

to

2021-11-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዓይነትና ደረጃ: በቴክኒክና ሙያ የትምህርት መስክ 10+3/ ያለው
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ:በቡና ማበጠሪያ እና ማዘጋጃ ፋብሪካ ውስጥ 3 ዓመት በቴክኒክ ሙያ የሰራ
  • ጾታ:ወንድ

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ

How to Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና Curriculum Vita (CV) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር መርከብ ኘላዛ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403/404 ወይም ቃሊቲ (ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ወረድ ሲሉ በስተግራ በኩል 100 ሜትር ገባ ብሎ) በሚገኙት ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን geshabayfrommame@gmail.com ወይም በፖ.ሣ.ቁ. 18993 አዲስ አበባ ብሎ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114390279 / 0114393585 /0114392577  ይደውሉ፡፡


Related Jobs

4 days left

Puagume Manufacturing

Junior CNC Operator

Machinery Operator

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Diploma in Mechanical Engineering, Manufacturing, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Assist in setting up and operating CNC machinery (laser cutters, bending machines, or other machines). - Interpret and understand technical drawings, blueprints, and job specifications. - Perform basic machine maintenance and troubleshooting under the supervision of a senior operator

Addis Ababa