Job Expired
Audit Services Corporation
Finance
Account Administration
Addis Ababa
6 years
Position
2021-10-25
to
2021-10-29
Contract
Share
Job Description
ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም: 13,708 እና ብር 500 የትራንስፖርት አበል
የቅጥሩ ጊዜ ለ6 (ስድስት) ወራት ሆኖ የሥራው ሁኔታ እየታየ ኮንትራቱ ሊታደስ የሚችል
ከዚህ በላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና አስፈላጊውን የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቢሮ ቁጥር 203 በግንባር በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር በድርጅቱ የስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡– ሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን የስልክ ቁ.011 553 50 15/ 011 553 79 27
ፖስታ ሳጥን ቁጥር 5720 አዲስ አበባ ካዛንቺስ ከዘመን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ