Job Expired

company-logo

Auditor

Audit Services Corporation

job-description-icon

Finance

Financial Management

Addis Ababa

5 years

5 Positions

2021-10-25

to

2021-10-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Birr 11983

Share

Job Description

Job Requirement

  • የት/ደረጃ: የተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ACCA or CPA) ወይም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በኮሜርሻል ኦዲት ድርጅት (Commercial Audit Firm) 1 ዓመት ለተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ ወይም 5 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ በውጪ ኦዲተርነት የሠራ/የሰራች
  • ብዛት:5

ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም:11,983 እና ብር 500 የትራንስፖርት አበል

የቅጥሩ ጊዜ ለ6 (ስድስት) ወራት ሆኖ የሥራው ሁኔታ እየታየ ኮንትራቱ ሊታደስ የሚችል

How to Apply

ከዚህ በላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና አስፈላጊውን የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቢሮ ቁጥር 203 በግንባር በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር በድርጅቱ የስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡– ሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን የስልክ ቁ.0115535015/ 0115537927

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 5720 አዲስ አበባ ካዛንቺስ ከዘመን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ


Related Jobs

about 23 hours left

Landmark General Hospital

Finance Manager

Finance Manager

time-icon

Full Time

5 - 10 yrs

1 Position


MA or BA Degree in Finance, Accounting, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Develop and manage the hospital's annual budget, financial forecasts, and long-term financial plans. - Monitor expenditures and budget utilization across all departments, providing detailed analysis and recommendations for cost-saving measures. - Provide financial analysis and insights to the management team to support strategic decision-making.

Addis Ababa

24 days left

Abyssinia Trading PLC

Finance & Tax Section Head

Finance Manager

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Accounting or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa