Job Expired

company-logo

Senior Internal Auditor

Audit Services Corporation

job-description-icon

Finance

Finance and Administration

Addis Ababa

8 years

Position

2021-10-25

to

2021-10-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የት/ደረጃ:የተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ACCA or CPA) ወይም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:በኮሜርሻል ኦዲት ድርጅት (Commecial Audit Firm) 4 ዓመት ለተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ ወይም 8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ በውጪ ኦዲተርነት የሠራ/የሰራች
  • ብዛት:5

ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም:16,368 እና ብር 500 የትራንስፖርት አበል

የቅጥሩ ጊዜ ለ6 (ስድስት) ወራት ሆኖ የሥራው ሁኔታ እየታየ ኮንትራቱ ሊታደስ የሚችል

How to Apply

ከዚህ በላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና አስፈላጊውን የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቢሮ ቁጥር 203 በግንባር በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር በድርጅቱ የስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡– ሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን የስልክ ቁ.011 553 50 15/ 011 553 79 27

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 5720 አዲስ አበባ ካዛንቺስ ከዘመን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ


Related Jobs

9 days left

SOS Children's Village Addis Ababa

Finance and Admin Officer

Finance and Administration Officer

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Accounting, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Handling of tasks related to administrative issues of the project office such as Fleet management, annual leave management, office security and cleanliness - Organizes properly record keeping of personnel data, property administration and keeps systematically updated record of staff and documents of the project. - Keeps proper record of fixed assets and property

Dire Dawa