Job Expired

company-logo

Lecturer

Hawassa University

job-description-icon

Natural Science

Physics

Daye

0 years

1 Position

2021-10-26

to

2021-11-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዳዬ ካምፓስ ከዚህ በታች በተጠቀሱ በትምህርት ክፍሎች ላይ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

Qualification

  • MSc

Field of specialization

  • Space Physics

Background

  • Physics

Quantity

  • 01

Remark

  • አዲስ የወጣ

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፦

መመዝገቢያ ቀናትና ሁኔታ:

  • ለሥራ መደቡ በት/ሚኒስቴር የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እና በዳዬ ካምፓስ ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ አማካይነት መመዝገብ ይቻላል፣
  • ደመወዝና ለሎች ጥቅማ ጥቅሞች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሠረት ነው፣
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • የሥራ ቦታ የሚገኘው በሲ/ብ/ክ/ መንግስት በዳዩ ከተማ ከሀዋሳ 130 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ነው፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዳዬ ካምፓስ