Job Expired
Kilinto Industrial Park
Low and Medium Skilled Worker
Security Management
Addis Ababa
4 years - 8 years
Position
2021-10-26
to
2021-10-29
Full Time
Share
Job Description
የቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መያ ላይ ባለሙያዎችን በማወዳደር በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት
ደረጃ
ሙያ
የትምህርት ደረጃ
ቀጥታ አግባብነት ያሰው የሥራ ልምድ
ተጨማሪ መስፈርት
የምዝገባ ቦታ፡ ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311
አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09ቂሊንጦ አደባባይ ኮዬ ፈጬ ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት
የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ስልክ ቁጥር፡ 0118-10 07 50
ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ
Related Jobs
6 days left
Development Expertise Center (DEC) Ethiopia
Guard
Guard
Full Time
2 yrs
1 Position
Completion of 8th Grade with relevant work experience