Job Expired

company-logo

Agronomist

Aleta Land Coffee PLC

job-description-icon

Engineering

Agronomy Engineering

Dasenech

6 years

Position

2021-11-03

to

2021-11-12

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በሰብል ጥበቃ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የቫችለር ዲግሪና በሰፋፊ እርሻዎች 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ፡- ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ፣

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • የድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ከመገናኛ – ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116460742/0911620097 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡