Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የኮሌጅ ዲፕሎማ /ሌቭል 4 ዲፕሎማ ማኔጅመንት/ ፐብሊክ አድሜንስትሬሽን/ ሂውማን ሪሶርስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋ/መ/ቤት
ደመወዝ:4,355
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት 40.ሊትር ቤንዚን የቤት አበል 1200.00
How to Apply
የምዝገባ ጊዜ፡ ከጥቅምት 24 2014 ዓ.ም እስከ ህዳር 02 2014 ዓ.ም ድረስ ብቻ
ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደንበል አጠገብ በሚገኘው ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ
- መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
- አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡