Job Expired

company-logo

Production Manager

Ethio Agri - CEFT

job-description-icon

Natural Science

Horticulture

Bahir Dar

7 years

Position

2021-11-15

to

2021-11-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: በሆልቲካልቸር የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ እና 7 (ሰባት) /4 (አራት) ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት በእስትሮቨሪ እርሻ የሰራ
  • በልማቶቹ ለሰራተኞች የህክምና የመድን ዋስትና አገልግሎት እና መኖሪያ ቤት ይሰጣል፣

የስራ ቦታ: ባህር ዳር አበባ ልማት

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ፤-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት(ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣
  • አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፤የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናል የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ወይም Job Application በማድረግ የተጠቀሱትን መረጃዎች አያይዛችሁ መላክ ትችላላችሁ፣
  • የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ የተገኘ ሊሆን ይገባዋል፣
  • የምዝገባው ቦታ በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህ ግቢ ውስጥ፡፡ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር