Job Expired
Ghion Gas PLC
Low and Medium Skilled Worker
Digital Device Operation
Addis Ababa
2 years
Position
2021-11-15
to
2021-11-23
Full Time
Share
Job Description
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት ኦፕሬተር ክፍል በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ 22669 አዲስ አበባ እንዲሁም በተገለጸው ኢሜል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆን እንገልጻለን::
0114-16-28-27/6317 ፣ በፖ.ሣ.ቁ 22669 E-mail:- info@ghions.com.et , adamuabebe@ghions.com.et