Job Expired
Ethiopian Railways Corporation
Social Science
Public Administration
Addis Ababa
4 years
1 Position
2021-11-16
to
2021-11-23
Full Time
Share
Job Description
በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች ላይ የውጭ አመልካቾችን አውዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
Required No: 1
Job Grade: 7
Educational Qualification: BA Degree in Management or Public Administration & related field of study
Direct work experience after graduation: 4 Years
በመሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት
ውስጥ «መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ
ከግል ድርጅት ለሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለበት
በቴክኒክና ሙያ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
የምዝገባ ቦታ ከእስቴዲየም ወደ ደብረዘይት በሚወስደው ዋና መንገድ ማሰልጠኛ ሳይደርስ ጉምሩክ አጠገብ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባር ትራንዚት አገልግሎት ግቢ ውስጥ የሰው ሀብት ልማት ዲፓርተት ቢሮ ቁጥር 32 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114708084 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Related Jobs
10 days left
Grand African Organizational and Leadership Award Organization
Public Relations and Magazine Production Specialist
Public Relations Specialist
Full Time
2 yrs
2 Positions
Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience