Job Expired

company-logo

Mail Motorist

Ethio-Djibouti standard Gauge Railway Share Company

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

Addis Ababa

4 years

1 Position

2021-12-01

to

2021-12-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 4083

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሞተር ብስክሌት በማሽከርከር 1ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው /ያላትወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
  • የሥራ ልምድ: 4 ዓመት የሰራ/ች
  • በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

ደመወዝ: 4,083.00

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

ማሳሰቢያ

  • የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ድህረገጽ በመግባት others ከሚለው ውስጥ Vacant portal የሚለውን በመጫን For External candidate የሚለውን በመምረጥ ወይንም፡- በ አድራሻ online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

ስልክ ቁጥር 0115151908