Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የኮሌጅ ዲፕሎማ /ሌቭል 4 ዲፕሎማ ማኔጅመንት/ ፐብሊክ አድሜንስትሬሽን/ ሂውማን ሪሶርስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ደመወዝ : 4,355
ጥቅማጥቅም በወር ብር: የትራንስፖርት 40.ሊትር ቤንዚን የቤት አበል 1200.00
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት
How to Apply
የምዝገባ ጊዜ፡ ከህዳር 20 2014 ዓ.ም እስከ ህዳር 28 2014 ዓ.ም ድረስ ብቻ
የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋ/መ/ቤት
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደንበል አጠገብ በሚገኘው ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ
- መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
- አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡