Job Expired
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Business
Materials Management
Chagni,Hawassa,Addis Ababa
0 years - 4 years
5 Positions
2021-12-01
to
2021-12-01
Full Time
Birr 5338
Share
Job Description
ደመወዝ: 5,338
የሥራ ቦታ: ሀዋሳ/ቻግኒ/ አዲስ አበባ
ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሥራ ፈላጊዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከተሟላ cv እንዲሁም አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከታች በተገለጸው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-427239 መልክት ሣጥን ቁጥር ፡ 6898 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን