Job Expired

company-logo

Planning and IT Section Manager

Burayu Development PLC

job-description-icon

Business

Economics Management

Burayu

6 years - 8 years

1 Position

2021-12-21

to

2021-12-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታበኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ በማስትሬት ዲግሪ ተመርቆ በሙያው 6 ዓመት የሰራ/ች ወይም ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች በ ቢ.ኤ ድግሪ ተመርቆ/ቃ በሙያው 8 ዓመት የሰራ/ች

ደመወዝ : በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር

የሥራ ቦታ: ቡራዩ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር)

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ ወይም ካዛንቺስ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት (Ground floor) ላይ የቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ የሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112842206 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ