Job Expired

company-logo

Senior Credit Management Officer

Federal Housing Corporation

job-description-icon

Finance

Economics

Addis Ababa

2 years - 4 years

1 Position

2021-12-23

to

2021-12-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የቅጥር ማስታወቂያ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተገለጸ የሥራ መደብ ላይ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል::

የሥራ መደቡ ደረጃ

  • XI

ብዛት

  • 1

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃ እና የሥራ ልምድ

  • በአካውንቲንግ ወይም በሥራ አመራር ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ቢዝነስ ኢጁኬሽን በኤም.ኤ ከተመረቀ/ች በኋላ 2 ዓመት የሠራ/ች ወይም በቢ.ኤ.ዲግሪ ከተመረቀ/ች በኋላ 4 ዓመት የሠራ/ች (በብድር አስተዳደርና አፈፃፀም ላይ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ያለው/ ትና የብድር ፕሮጀክት ፕሮፖዛል የመስራት በቂ ልምድ ያለው/ትና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችልየምትችል)

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡

  1. የሥራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት
  2. የሥራ ቦታ አዲስ አበባ

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ እንዲሁም የሥራ ልምድ ለተጠየቀበት ቦታ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Related Jobs

4 days left

Commercial Nominees PLC

Liaison Officer

Liaison Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Economics, Management, Accounting, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa