Job Expired

company-logo

Lecturer

Hawassa University

job-description-icon

Social Science

Development Economics

Yirgalem

0 years

4 Positions

2021-12-28

to

2022-01-05

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ መምህራንን መቅጠር ይፈልጋል፡፡

Department

  • Economics

Qualification/ Specialization 

  • Master's Degree in Development Economics, Financial Economics and related filed background

No. Required

  • 4

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሳቢያ

መመዝገቢያ ቀናት

ለሥራ መደቡ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስኣበባ እሜሪካንኤምባሲፊትለፊት ባለውፌደራል ትምህርትሚኒስቴር የሥርዓተ ትምህርት ቢሮ ቁጥር 352 ወይም አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮቁጥር 18 በእካል በመገኘት ወይም በተወካይ መመዝጉብይቻላል፡፡

  • ለመምህራን የቤት አበል እንደ የደረጃው የሚከፈል ይሆናል።
  • ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሰረት ነው።
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
  • የሥራ መደቡ የሚገኘው አዋዳ(ይርጋዓለም) ነው።
  • ቅጥሩ በአዲሱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ምልመላና ቅጥር መመሪያ መሰረት ይሆናል።