Job Expired

company-logo

Treasurer

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Finance

Business and Administration

Mele

0 years

1 Position

2021-12-28

to

2022-01-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ ደረጃ

  • 3

ብዛት

  • 1

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • የሞያ ደረጃ V ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በአካውንትንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

የሥራ ልምድ

  • 0 ዓመት የሰራ/ች በእድገት የወጣ

የሥራ ቦታ

  • ሚሌ

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡

  1. በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
  2. መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና ከሥራ ማመልከቻ |Application Letter/ በማያያዝ ሳሪስ አቦ በቀድሞ ኮሜት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ የሰው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የቃሲቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት ስ.ቁጥር፡- 0118883255 : 0114424777

Related Jobs

3 days left

Umer Mohammed

Operation Manager

Operation Manager

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Educational Background in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Manage day to day production activities to ensure smooth, efficient, and productive operations. - Oversee budgets, manage expenses, and coordinate resources like raw materials, inventory & capital. - Implement and monitor quality standards, conduct audits and ensure the organization complies with all relevant laws, regulations and safety standards.

Ababisa

5 days left

Sorit Trading PLC

Transit Officer

Transit Officer

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Business Administration, Management, Economics, Logistics and Supply Chain Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa