Job Expired
Tracon Trading PLC
Business
Human Resource Administration
Addis Ababa
8 years
1 Position
2021-12-28
to
2021-12-31
Full Time
Share
Job Description
Tracon Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Terms of Employment፡በቋሚ
Place of work:አዲስ አበባ
Job Position:የሰው ኃይል አስተዳደር (HR)
Education: ቢ.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በሰው ኃይል አስተዳደር
Experience: 8 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Place of Work:አዲስ አበባ
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንባሳ ት/ቤት ፊትለፊት በሚገኘው ትራኮን ታዎር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅርብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ Tel.0930013343/ 0940932366
Deadline: December 31,2021