Job Expired

company-logo

Ear infections, Orthopedic, Neck and Head Surgery Specialist

FDRE Ministry of Defense

job-description-icon

Health Care

Internal Medicine

Addis Ababa

0 years

1 Position

2022-01-03

to

2022-01-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት ቦታዎች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል

ደረጃ

  • XVI

ብዛት

  • 01

ተፈላጊ ችሎታ

  •  0 ዓመት

የስራ ከፍል

  • የመከላከያ ሆስፒታሎች ባሉበት

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

  1. ምዝገባው የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሲሆን አመልካቶች በማስታወቂያ መሰረት ያላቸውን የትምህርት ማስረጃ እንዲሁም የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ይቻላል፡፡
  2. የምዝገባው ቦታ እዲስ እበባ ጦር ኃይሎች ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ

በጤና ዋና መምሪያ ምልመላና ሪሴትልመንት ቢሮ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 011372020 የውስጥ መስመር 20/44 ደውለው ይጠይቁ፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የጤና ዋና መምሪያ