Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ፤ደረጃ 4 ወይም 10+3 ያለውና በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሠራ/ች
- ብዛት:5
ደመወዝ: 5,745.00
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
How to Apply
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡ አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 0118547199 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
አያት አክሲዮን ማህበር