Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና፤ በጀነራል መካኒክ፣ በአዉቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ወይም በኮምፒተር ኢንጅነሪነግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በጂነራል መካኒክ፣ በአዉቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ፣ በኤሌክትሪሽያን አድቫንስድ ዲፕሎማ /ሊቭል 4/ ኖሮት/ራት በሬዲ ሚከስ ኮንክሪት አቅራቢዎች ድርጅቶች /ፕሮጀክቶች 3/6ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ሰራች በተጨማሪም በባችንግ ፕላንት አዉቶሞሽን ሲስተም ላይ የስራ/ች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ስልጠና ወይም ኮምፒውተር ኦፕሬት ማድረግ ችሎታ ያለዉ/ላት
- ብዛት:5
ደመወዝ: 8,938.00
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
How to Apply
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡ አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 8 54 71 99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
አያት አክሲዮን ማህበር