Job Expired

company-logo

Bank Security ( Female Applicants Only)

Awash Bank

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

Jimma,Hawassa,Adama,Dire Dawa,Nekemte,Dessie,Bahir Dar,Wolaita Sodo

0 years

8 Positions

2022-01-18

to

2022-01-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ዕድሜ ከ18 – 25 አመት፣
  • ፆታ – ሴት፣
  • የት/ደረጃ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣
  • የጤና ሁኔታ፡- በአካልና በአዕምሮ ሙሉ ጤነኛ የሆነች፣
  • ቁመት፡- 1ሜ ከ 65 ሳ.ሜ /1.65/ እና ከዚያ በላይ፣
  • ክብደት፡- 50 ኪሎ ግራም እና ከዚያ በላይ፣
  • የጥበቃና የፍተሻ ስራን ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎትና ንቃት ያላት፣
  • ባንኩ በሚያዘጋጀው የፖሊስ ማሰልጠኛ ወይም የፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ገብታ ለ1 (አንድ) ወር የሚሰጠውን መሰረታዊ የውትድርና፣የጥበቃና ፍተሻ ስልጠና ለመውሰድ ፍላጎትና ዝግጁነት ያላት፣
  • ከተለያዩ ደባል ሱስ ነፃ የሆነች፣ በወታደራዊ ዲሲፒሊን ሙያ ታንፃ በአክብሮትና በትህትና በንቃት በተቀጠረችበት ስራ የባንኩን ደንበኞች ለማገልገል ሙሉ ፍላጎት ያላት፣

እንዲሁም፡-

  • የ1 ወር ስልጠና ካጠናቀቀች በኃላ አዋሽ ባንክ በሚመድባት ክልል፣ ቦታ እና ቅርንጫፎች ሁሉ ሂዳ ለመስራት ፍላጎት ያላትና ሙሉ ፈቃደኛ የሆነች
  • በአዋሽ ባንክ በትንሹ ለ2 (ሁለት) ዓመት ለማገልገል እና ለመስራት የውዴታ ግዴታ አገልግሎት ውል ለመግባት ፍላጎት ያላትና ሙሉ ፈቃደኛ የሆነች
  • የ2 (ሁለት) ዓመት አገልግሎት ሳይሞላት ባንኩን ለመልቀቅ ብትፈልግ ለቀረው ጊዜ ተሰልቶ የስልጠናውን ወጪ ለመክፈል የውደታ ግዴታ ለመግባት ፈቃደኛ የሆነች

How to Apply

አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አንድ አመልካች ከታች በተገለፁት የሥራ ቦታዎች ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ መመዝገብ እንዳለበት እናሳስባለን፡፡

በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፡-

  1. ሰሜን ምዕራብ ሪጅናል ቢሮ – ባህር ዳር ከተማ
  2. ደሴ ሪጅናል ቢሮ – ደሴ ከተማ
  3. ደቡብ ሪጅናል ቢሮ – ሃዋሳ ከተማ
  4. ደቡብ ምዕራብ ሪጅናል ቢሮ – ጅማ ከተማ
  5. ምዕራብ ሪጅናል ቢሮ – ነቀምቴ ከተማ
  6. አዳማ ሪጅናል ቢሮ – አዳማ ከተማ
  7. ምስራቅ ሪጅናል ቢሮ – ድሬዳዋ ከተማ

ወላይታ ሶዶ ሪጅናል ቢሮ – ወላይታ ሶዶ ከተማ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ አዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ለምትገኙ አመልካቾች አዋሽ ባንክ ዲፒዩቲ ቺፍ-ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ ፖ.ሳ.ቁ 12638 አዲስ አበባ ብላችሁ ማስረጃችሁን መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፡-  ጥር 08 ቀን 2014 ዓ.ም.