Job Expired

company-logo

Medical Laboratory Technology Professional

Armed Forces Comprehensive Specialized Hospital

job-description-icon

Health Care

Medical Laboratory

Bishoftu (Debre Zeit)

3 years

3 Positions

2022-01-26

to

2022-02-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የመከላከያ የኮም/ስፔ/ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተገለፁት ከፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል

ደረጃ

  • XII

ብዛት

  • 03

የሚጠይቀው የትምህርት የሥራ ልምድ

  • ሜዲካል ላብራቶሪ ቴከኖሎጂ ፕርፌሽናል የመጀመሪያ ድግሪ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

የሥራ መደብ

  • መከ/ኮም/ስፔ/uል

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

በዚህም መሠረት አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃቸሁንና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እና የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው በመከላከያ |ኮም/ስፔ ሆስፒታል - የሰው ሀብት አመራር ቡድን ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑን ይገልፃል።

 ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቢሾፍቱ (ደብረዘይት)

 የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በከዋለ ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት መተው መመዘገብ ይችላሉ።

 ማሳሰቢያ ፡- በቴከኒከና ሙያ ት/ት የተመረቃችሁ የሀገር አቀፍ የብቃት ማረጋገጫ /Coc/ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ።

 ስበስበ መረጃ ፡- 0942222069 ወይም 0987321181

 የመከላከያ ያኮም/ስፔ/ሆስፒታል