Job Expired

company-logo

Senior Auto Mechanic

National Disaster Risk Management Commission (NDRMC)

job-description-icon

Engineering

Automotive Engineering

Addis Ababa

0 years - 6 years

2 Positions

2022-01-26

to

2022-02-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 6055

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት አይነት: አውቶመካኒክ
  • የትምህርት ደረጃ:  ዲፕሎማ BA MA PHD
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 6 4 2 0
  • ክህሎት: መሰረታዊ የኮፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
  • የመደብ ቁጥር: አአ/ግን 33፣35፣36
  • ብዛት: 2

ደመወዝ: 6,055.00

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

How To Apply

  • አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ከደንበል ሲቲ ሴንተር አጠገብ በሚገኘው ቢትወደድ ባህሩ አብርሃም ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት በግንባር ወይም በወኪል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል፡፡ እንዲሁም በመልእክት ሳጥን ቁጥር 5686 አዲስ አበባ በማለት ምዝገባው ከመጠናቀቁ ቀደም ብሎ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የሚቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከመቼ እስከ መቼ ምን ሥራ ላይ እንደሰሩና ሲከፈል የነበረውን የወር ደመወዝ መጠን የሚገለጽ መሆን አለበት፡፡
  • ከመንግስታዊ ተቋማት ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በሙሉ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከተፈላጊ ችሎታ በላይ ለሥራ መደቡ መወዳደር አይከለከሉም፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0115584301 ወይም 0115584331 መጠየቅ ይቻላል፡፡

Related Jobs

3 days left

Emnete Endeshaw General Contractor

Transportation worker

Transportation Clerk

time-icon

Full Time

4 yrs

2 Positions


Bachelor's Degree or TVET in Automotive or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

9 months left

AM Business & Investment Group

Vehicle Assembly Manager

Manager

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


MSc or BSc Degree in Automotive or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Manages, motivates, and leads production employees to ensure production requirements are met within quality standards - Supervise the car assembly

Addis Ababa