Job Expired

company-logo

Farm Preparation & Harvesting, Team Leader

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Engineering

Agricultural Engineering

Kuraz

5 years - 9 years

1 Position

2022-01-27

to

2022-02-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 19019

Share

Job Description

Job Requirement

የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በእርሻ ምህንድስና/በእጸዋት ሳይንስ/ በአዝዕርት ሳይንስ/ በአዝዕርት ልማትና ጥበቃ ቴክኖሎጂ/በእርሻ ኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስከ

የሥራ ልምድ: በሙያው 5/7/9 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ጥቅማ ጥቅሞች፡ –

  • የኃላፊነት አበል፡-4000 ብር
  • የትራንስፖርት አበል፡ 5000
  • የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፡ 500 ብር እና የኢንተርኔት አገልግሎት
  • የ24 ሰዓት የህይወት መድን ዋስትናና የሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን

የደመወዝ መጠን:19,019

የስራ ቦታ: ኩራዝ ግብርና መስኖ ጣቢያ

How to Apply

ማሳሰቢያ፡-

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-

  • ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910

Related Jobs

about 12 hours left

Wereta International Business PLC

Manager, Agricultural Machinery Spare Part Sales

Machinery Mechanic

time-icon

Full Time

5 - 6 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Agricultural Engineering, Mechanical Engineering, Management, Marketing Management, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

28 days left

Yod Abyssinia General Trading PLC

Coffee Processing Plant Manager

Production Manager

time-icon

Full Time

3 - 5 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Agricultural Engineering, Food Science, Industrial Engineering,or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Manage end-to-end coffee processing operations (wet and/or dry processing). - Supervise plant staff, including production workers, machine operators, and quality control personnel. - Ensure adherence to safety, hygiene, and environmental regulations

Addis Ababa