ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
የመስሪያ ቤቱ ስም፡ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ
ክፍት የስራ መደብ ፡ ለባዮሎጂ ላብራቶሪ ቴክኒሻን
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ ዐ3 (ለእያንዳንዱ አንድ)
ደረጃ፡ አካዳሚክ እና ምርምር ረዳት
ደመወዝ፡ 3,934.00
የስራ ቦታ፡ ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ስፔሻል ቦርድኒግ ት/ቤት
ለስራ መደቡ የሚጠይቀው ችሎታ፡
የመጀመሪያ ዲግሪ ከላይ ለተጠቀሱት የት/ት ዓይነቶች የተመረቀ/ች
የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤት ለወንድ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለሴት 2.75 እና ከዚያ በላይ
How to Apply
ለምዝገባ መቅረብ የሚገባቸው ዋናው እና የማይመለስ ኮፒ ማስረጃ
- የማይመለስ የተሟላ ካሪኩለም ቪቴ
- የማይመለስ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ኮፒ፣ (የመጀመሪያ ዲግሪ)
- የማይመለስ ሌላ የሽልማት ማስረጃ ኮፒ ካለ
- የማይመለስ ሪኮመንዴሽን ማስረጃ ኮፒ
- ለማመልከት መነሻ ምክንያት (Motivation letter) የሚገልፅ አጭር ፅሁፍ
የምዝገባ ቦታ፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በአዲሱ ህንጻ ላይ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 313
ምዝገባ የሚጠናቀቅበት ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀን
Adama Science and Technology University FACEBOOK SITE