ክፍት የስራ መደብ ፡ የሂሳብ መምህር
ደረጃ፡ ሌክቸረር
ደመወዝ፡ 11,305.00
ብዛት፡ ዐ2 (ለእያንዳንዱ አንድ)
የስራ ቦታ፡ ለዶዶላ ኢፋ ቦሩ ልዩ ቦርዲንግ ት/ቤት
ለስራ መደቡ የሚጠይቀው ችሎታ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤት ለወንድ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለሴት 2.75 እና ከዚያ በላይ እና
- የ2ኛ ዲግሪ ውጤት ለወንድ 3.40 እና ከዚያ በላይ ለሴት 3.25 እና ከዚያ በላይ
በተጨማሪ ለስራ መደቡ የሚጠይቀው፡
- የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ከላይ ለተጠቀሱት የት/ት ዓይነቶች የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ ቢያንስ አምስት አመት እና ከዚያ በላይ ያስተማረ/ች
How to Apply
ለምዝገባ መቅረብ የሚገባቸው ዋናው እና የማይመለስ ኮፒ ማስረጃ
- የማይመለስ የተሟላ ካሪኩለም ቪቴ
- የማይመለስ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ኮፒ፣ (የመጀመሪያ ዲግሪ፣የሁለተኛ ዲግሪ)
- የስራ አፈጻጸም ቢያንስ የሁለት ዓመት ሆኖ 90% እና ከዚያ በላይ የሆነ
- የማይመለስ የአጠቃላይ መመረቂያ ውጤት ማስረጃ ኮፒ
- የማይመለስ ሌላ የሽልማት ማስረጃ ኮፒ ካለ
- የማይመለስ የማስተማር ብቃትን፣ ሥራ ላይ መገኘትንና ባህሪን የሚገልፅ የሥራ ልምድና ሪኮመንዴሽን ማስረጃ ኮፒ
- ለማመልከት መነሻ ምክንያት (Motivation letter) የሚገልፅ አጭር ፅሁፍ
የምዝገባ ቦታ፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በአዲሱ ህንጻ ላይ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 313
ምዝገባ የሚጠናቀቅበት ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀን
Adama Science and Technology University FACEBOOK SITE