Job Expired

company-logo

Lecturer

Adama Science and Technology University

job-description-icon

Social Science

Psychology

Adama

5 years

3 Positions

2022-01-27

to

2022-01-31

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 11305

Share

Job Description

ክፍት የስራ መደብ ፡ የሳይኮሎጂ መምህር

ደረጃ፡ ሌክቸረር

ደመወዝ፡ 11,305.00

ብዛት፡ ዐ3(ለእያንዳንዱ አንድ)

የስራ ቦታ፡ ለዶዶላ ኢፋ ቦሩ ልዩ ቦርዲንግ ት/ቤት

ለስራ መደቡ የሚጠይቀው ችሎታ፡

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤት ለወንድ 3.00 እና ከዚያ በላይ ለሴት 2.75 እና ከዚያ በላይ እና
  • የ2ኛ ዲግሪ ውጤት ለወንድ 3.40 እና ከዚያ በላይ ለሴት 3.25 እና ከዚያ በላይ
  • የ2ኛ ዲግሪ የቴሲስ ውጤት ጥሩ ወይም ከዚያ በላይ

በተጨማሪ ለስራ መደቡ የሚጠይቀው፡ 

  • የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ከላይ ለተጠቀሱት የት/ት ዓይነቶች የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ቢያንስ አምስት አመት እና ከዚያ በላይ ያስተማረ/ች

How to Apply

ለምዝገባ መቅረብ የሚገባቸው ዋናው እና የማይመለስ ኮፒ ማስረጃ

  • የማይመለስ የተሟላ ካሪኩለም ቪቴ
  • የማይመለስ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ኮፒ፣ (የመጀመሪያ ዲግሪ፣የሁለተኛ ዲግሪ)
  • የስራ አፈጻጸም ቢያንስ የሁለት ዓመት ሆኖ 90% እና ከዚያ በላይ የሆነ
  • የማይመለስ የአጠቃላይ መመረቂያ ውጤት ማስረጃ ኮፒ
  • የማይመለስ ሌላ የሽልማት ማስረጃ ኮፒ ካለ
  • የማይመለስ የማስተማር ብቃትን፣ ሥራ ላይ መገኘትንና ባህሪን የሚገልፅ የሥራ ልምድና ሪኮመንዴሽን ማስረጃ ኮፒ
  • ለማመልከት መነሻ ምክንያት (Motivation letter) የሚገልፅ አጭር ፅሁፍ

የምዝገባ ቦታ፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በአዲሱ ህንጻ ላይ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 313

ምዝገባ የሚጠናቀቅበት ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀን

Adama Science and Technology University FACEBOOK SITE

Related Jobs

3 days left

Fasika Nanny Training Center

Expert in Special Needs Education

Special Educational Needs Teacher

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Special Needs Education, Psychology or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Foster creating learning goals and objectives for students with emphasis to students with disabilities. - Communicate with parents about their child's progress and needs. - Provide emotional and behavioral support to students. - Strong knowledge of inclusive education frameworks, and behavioral interventions. - Experience in Speech and/or Behavior therapy - Excellent communication, documentation, and interpersonal skills

Addis Ababa

8 days left

Hohete Tibeb Share Company

Guidance & Counselor

Counselor

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

1 Position


Master's or Bachelor's Degree in Psychology or in a related field of study with relevant work experience as a Guidance & Counselor

Addis Ababa

4 days left

Beteseb Academy

Guidance & Counselor

Counselor

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Master's or Bachelor's Degree in Psychology or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa