Job Expired

company-logo

Leader of the Transport and Garage Service Team

National Disaster Risk Management Commission (NDRMC)

job-description-icon

Transportation & Logistics

Transportation Management

Addis Ababa

6 years - 8 years

1 Position

2022-01-28

to

2022-02-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የመደብ ቁጥር

  • አአ/ግን/ 26

ደረጃ

  • XII

ብዛት

  • 1

የትምህርት አይነት

  • በትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም መካኒካል ኢንጅነሪንግ

የትምህርት ደረጃ

  • BA MA PHD

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

  • 8/ 7 /6

ክህሎት

  • መሰረታዊ የኮፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ከደንበል ሲቲ ሴንተር አጠገብ በሚገኘው ቢትወደድ ባህሩ አብርሃም ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት በግንባር ወይም በወኪል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል። እንዲሁም በመልእክት ሳጥን ቁጥር 5686 አዲስ አበባ በማለት ምዝገባው ከመጠናቀቁ ቀደም ብሎ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የሚቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከመቼ እስከ መቼ ምን ሥራ ላይ እንደሰሩና ሲከፈል የነበረውን የወር ደመወዝ መጠን የሚገለጽ መሆን አለበት::

ከመንግስታዊ ተቋማት ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በሙሉ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

ከተፈላጊ ችሉታ በላይ ለሥራ መደቡ መወዳደር አይከለከሉም።

የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ፣ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0115584301 ወይም 0115584331 መጠየቅ ይቻላል።